Lrc Player

185'.Fetarihen Aseb part 2

Unknown artist
[02:19.91]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:03.36] የሥጋ ሥራን/፪/ ጥለህ ርኩሰትን

[00:14.79] እንደ እባብ ብልህ /፪/ እንደ ርግብ የዋህ ሁን

[00:28.35] ፈጣሪህን አስብ በወጣትነትህ

[00:36.84] ከፊቱ ተንበርከክ ሳይደክም ጉልበትህ

[00:45.61] ሳትውል ሳታድር አሁኑኑ ተነሥ

[00:55.97] በጉብዝናህ ወራት አምላክህን አስታውስ

[01:10.41] ቤተ ክርስቲያን/፪/ ቤተ እግዚአብሔር

[01:12.27] አለኝታ ሁንላት/፪/ ቅዱስ ቃሉን አክብር

[01:23.96] አደራ ክርስቲያን/፪/ ወጣት ሆይ አደራ

[01:35.40] የአበው ቃል ይከበር/፪/ መልካም ፍሬን አፍራ

[01:52.93] በጉብዝናህ ወራት አምላክህን አስታውስ

[01:53.98] ፈጣሪህን አስብ በወጣትነትህ

[01:59.02] ከፊቱ ተንበርከክ ሳይደክም ጉልበትህ

[02:05.14] ሳትውል ሳታድር አሁኑኑ ተነሥ

[02:12.57] በጉብዝናህ ወራት አምላክህን አስታውስ