Lrc Player
44 Yeslasi Menber
Unknown artist
[03:06.05]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:14.79] የሥላሴን መንበር ቅዱሳን ከበውት
[00:22.48] ኪሩቤል በደመና ዙፋኑን ይዘውት
[00:29.92] ድንግልን ከመሐል ሚካኤልን ከፊት
[00:37.12] አዕላፍ መላእክት ሲሰግዱ በፍርሃት
[00:44.29] እዩት ተመለክቱት የሰማዩን ድምቀት /፪/
[00:55.19] የሥላሴን መንበር ቅዱሳን ከበውት
[01:02.09] ኪሩቤል በደመና ዙፋኑን ይዘውት
[01:09.01] ድንግልን ከመሐል ሚካኤልን ከፊት
[01:15.90] አዕላፍ መላእክት ሲሰግዱ በፍርሃት
[01:23.08] እዩት ተመለክቱት የሰማዩን ድምቀት /፪/
[01:33.97] የሥላሴን መንበር ቅዱሳን ከበውት
[01:40.87] እያሸበሸቡ የሰማይ መላእክት
[01:48.08] ካህናተ ሰማይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ሲሉ
[01:57.11] ይህን ልዩ ክብር ሊያዩ የታደሉ
[02:04.28] በጽድቅ ስራቸው ደምቀው ይታያሉ /፪/
[02:15.44] የሥላሴን መንበር ቅዱሳን ከበውት
[02:22.35] ኪሩቤል በደመና ዙፋኑን ይዘውት
[02:29.25] ድንግልን ከመሐል ሚካኤልን ከፊት
[02:36.16] አዕላፍ መላእክት ሲሰግዱ በፍርሃት
[02:43.07] እዩት ተመለክቱት የሰማዩን ድምቀት /፪/
