Lrc Player
186.Aytewegnim
Unknown artist
[02:45.64]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:10.68] አምላኬ እግዚአብሔር አይተወኝም /፪/
[00:20.49] ወድቄም አልቀርም
[00:25.00] ለመንገዴም ብርሃን የእግሬ መብራት
[00:31.92] እረኛዬ እርሱ ነው አምላከ ምሕረት
[00:38.82] ጠርቶ ያሳደረኝ በለመለመ መስክ
[00:46.65] አምላኬ እግዚአብሔር መንግሥቱ ትባረክ
[00:53.82] አምላኬ እግዚአብሔር አይተወኝም /፪/
[01:07.09] ወድቄም አልቀርም
[01:11.62] በዕርፍት ውሃ ዘንድ ነፍሴን የሚመራ
[01:19.85] ያድነኛል እርሱ ከጭንቅ ከመከራ
[01:26.21] መታመኛዬ ነው የሚያሳጣኝ የለም
[01:33.92] እርሱ ከኔ ጋር ነው ወድቄም አልቀርም
[01:40.56] አምላኬ እግዚአብሔር አይተወኝም /፪/
[01:53.58] ወድቄም አልቀርም
[02:05.54] በትሩና ምርኩዙ እኔን ያጽናኑኛል
[02:06.34] ምሕረት ቸርነቱ ሁሌ ይከተሉኛል
[02:12.97] ኃጢአት በዝቶብኝ ሰዎች ቢጠሉኝም
[02:20.41] አምላኬ አይተወኝም ወድቄም አልቀርም
[02:28.39] አምላኬ እግዚአብሔር አይተወኝም /፪/
[02:41.40] ወድቄም አልቀርም
