Lrc Player
093.Keste Demenawe
Unknown artist
[01:45.82]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:07.93] የኖኅ ቃል ኪዳኑ ምልክት ዓርማው
[00:13.51] የመዳኑ ምሥጢር የሰላም ተስፋው
[00:18.82] እመቤቴ አንቺ ነሽ ቀስተ ደመናው / ፪/ /፪/
[00:56.81] አንቺ የአሮን በትር ሳይተክሏት ያደገች
[01:02.13] የማክሰኞ እርሻ ያለዘር ያፈራች
[01:07.98] የሲና ሐመልማል የተዋሕዶ ምሥጢር
[01:13.29] ክብርት እመቤቴ ሀገረ እግዚአብሔር /፪ /
[01:21.26] የኖኅ ቃል ኪዳኑ ምልክት ዓርማው
[01:26.57] የመዳኑ ምሥጢር የሰላም ተስፋው
[01:31.89] እመቤቴ አንቺ ነሽ ቀስተ ደመናው / ፪/ /፪/
