Lrc Player

51 Hale Luya

Unknown artist
[01:47.24]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:15.05] ሃሌ ሉያ ለእርሱ እንዘምር በእልልታ

[00:23.83] ክብር ይገባዋል የሠራዊት ጌታ /፪/ ኧኸ

[00:40.02] ክብር ይገባዋል የሠራዊት ጌታ /፪/

[00:53.31] ጽናጽል ከበሮም በገናም ይደርደር

[01:02.07] ነጻ ላደረገን ከባርነት ቀንበር /፪/ ኧኸ

[01:18.28] ነጻ ላደረገን ከባርነት ቀንበር /፪/

[00:00.00] ♪