Lrc Player
094.Kinefe Rigeb
Unknown artist
[02:37.97]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:06.03] ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ /፪/
[00:32.33] አንቲ ምስራቅ ወወልድኪዮ ፀሐየ ጽድቅ አማን በአማን/፫/ /፪/
[00:53.30] ኢየኀልቅ ኪዳንኪ ወላዲተ አምላክ
[01:24.13] እንደ ርግብ ክንፍ በብርም እንደ ተሰራች ጎኖችሽም የወርቅ ሐመልማል/፪/
[01:48.56] አንቺ ምስራቅ ነሽ ልጅሽም የጽድቅ ፀሐይ ነው እውነት በእውነት/፫/ /፪/
[02:06.90] አያልቅም ቃል ኪዳንሽ የአምላክ እናት
