Lrc Player
54 Enamesginew
Unknown artist
[02:04.61]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:16.67] እናመስግነው /፪/
[00:23.04] እናመስግነው /፪/
[00:29.68] አምላካችን ውለታው ብዙ ነው /፪/ ኧኸ
[00:45.36] አምላካችን ውለታው ብዙ ነው /፪/
[00:59.17] ከኃጢአት ቀንበር ከሞት ቤት ለይቶ
[01:07.40] መንግሥቱን ለሰጠን ከሲኦል አውጥቶ
[01:15.12] ዘለዓለማዊ ቤት ታላቅ ሀብት ያደለን
[01:23.35] መቼም የማይተወን ታላቅ አባት አለን
[01:31.32] እናመስግነው /፬/
[01:43.79] አምላካችን ውለታው ብዙ ነው /፪/
