Lrc Player
58 Zeykle Kulu
Unknown artist
[02:19.52]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:06.80] ዘይክልኩሎ ወአልቦ ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር
[00:19.81] አምላከ ነዳያን ረዳኤ ምንዱባን ንሕነ ሀቤከ /፪/ ተማኅፀነ
[00:38.94] ዘይክልኩሎ ወአልቦ ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር
[00:52.75] አምላከ ነዳያን ረዳኤ ምንዱባን ንሕነ ሀቤከ /፪/ ተማኅፀነ
[01:11.10] የድሆች አለኝታ ተስፋ ላጡት ተስፋ
[01:19.33] ሁሉንም የሚችል ደራሽ ለተገፋ
[01:27.30] ለኛም ድረስልን በኃጢአት ሳንጠፋ
[01:34.74] ዘይክልኩሎ ወአልቦ ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር
[01:48.55] አምላከ ነዳያን ናዛዜ ኅዙናን /ንሕነ ሀቤከ /፪/ ተማኅፀነ
