Lrc Player

62 Man Endersu

Unknown artist
[01:44.05]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:20.35] ማን እንደ እርሱ እንደ እግዚአብሔር

[00:26.73] ቸርነቱ ብዙ በሰማይ በምድር

[00:33.09] ማን እንደ እርሱ እንደ እግዚአብሔር

[00:39.20] ቸርነቱ ብዙ በሰማይ በምድር

[00:50.10] ሞገድና ንፋስ የሚታዘዙለት

[00:56.21] አብርሕት ቀላያት የመሰከሩለት

[01:02.32] ህቱም መቃብርን ሳይከፍት የተነሣ

[01:08.16] ነፍሳትን ያዳነ ከሲኦል አበሳ

[01:14.27] ማን እንደ እርሱ እንደ እግዚአብሔር

[01:21.17] ቸርነቱ ብዙ በሰማይ በምድር

[01:27.29] ማን እንደ እርሱ እንደ እግዚአብሔር

[01:32.86] ቸርነቱ ብዙ በሰማይ በምድር