Lrc Player
64 Leamlak Teqegnulet
Unknown artist
[01:46.40]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:17.15] ዘምሩለት/፬/ እስኪ ለአምላክ ተቀኙለት/፪/
[00:50.35] ስለክብሩ ቃኙ ሁል ጊዜ አወድሱት
[00:57.26] ለፈጠረን አምላክ ስቡህ እንበልለት
[01:03.90] ዓለምን ፈጥሮልን እኛን እንዲደላን
[01:10.27] ምን እንከፍለዋለን እንበለው ተመስገን
[01:16.91] ዘምሩለት/፬/ እስኪ ለአምላክ ተቀኙለት/፪/
