Lrc Player

68 Atlfi Bekentu

Unknown artist
[02:01.00]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:16.89] አትልፊ በከንቱ አትድከሚ ዓለም/፪/

[00:34.70] ቆርጫለሁ እኔ ከጌታ አልለይም/፪/

[00:53.03] እኔ አልገበዝም አልደለልም

[01:00.75] ልቤ እያወቀ አምላኬን አልክድም

[01:08.72] ዓለምን ለመምሰል እምነት አልለውጥም

[01:16.69] በከንቱ ማባበል ከመንገዱ አልወጣም

[01:25.99] አትልፊ በከንቱ አትድከሚ ዓለም/፪/

[01:42.98] ቆርጫለሁ እኔ ከጌታ አልለይም/፪/