Lrc Player
206 andgizie le egziabher hognajehu
Unknown artist
[01:05.96]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:11.60] አንድ ጊዜ የእግዚአብሔር ሆኛለሁ
[00:19.84] በፍቅሩ ተስቤ በደሙ ድኛለሁ
[00:24.61] ዓለም ተይኝ ንቄ ትቼሻለሁ
[00:35.76] ጥበበኛው ሰይጣን በመጣው ቢመጣ
[00:40.82] ዳግም ተመልሼ ከእግዚአብሔር ላልወጣ
[00:46.92] ከመስቀሉ ግርጌ አርፌ እኖራለሁ
[00:53.30] ዓለም ተይኝ ንቄ ትቼሻለሁ
