Lrc Player
199.Selem Leki
Unknown artist
[05:12.03]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:34.70] ሰላም ለኪ በሰጊድ ቤተ ክርስቲያን ሰማይ
[00:46.93] ተገለጠ ባንቺ ብርሃነ ፀሐይ
[01:00.74] ነሽና ዕንቈ ባሕርይ ሰላም ለኪ
[01:21.20] በደመ መለኮት ክቡር የተዋጀሽ የመንግሥተ
[01:33.94] ሰማይ መዝገብ ተመስጧል በአንቺ የብፁዓን ልብ
[01:48.02] ቤተ ክርስቲያን ማኅደረ ጥበብ ሰላም ለኪ
[02:08.47] ለቅዱስ ጴጥሮስ በአደራ የተሰጠሽ በበጎች
[02:18.32] መንጋ ምሳሌ አማኑኤል ያለሽ በቃሉ አካሌ
[02:34.50] ቤተ ክርስቲያን የምዕመናን ሎሌ ሰላም ለኪ
[02:54.43] አመሰገኑሽ ተመስጠው በዝማሬ ሐዋርያተ ሕግ
[03:05.58] በሙሉ በማዕድሽ ዙሪያ ተሰይመው ሳሉ
[03:19.93] የሕይወትን በግ አርደው ስለ በሉ ሰላም ለኪ
[03:39.85] ማህሌታይ ያሬድ ዘመረልሽ በመንፈስ ቅዱስ ተቃኝቶ
[03:51.00] በሥጋ በደሙ ዐይነ ልቡ በርቶ
[04:04.82] ድንቅ ምሥጢርን ባንቺ አይቶ ሰላም ለኪ
[04:25.01] መጥተናል እኛ ወደአንቺ ወደ አንቺ ሰልቺቶን የኀጢአት
[04:34.56] ዓለም አልጫው ታሳትፊን ዘንድ ከደምና ሥጋው
[04:50.78] ቤተ ክርስቲያን የነፍስ የሥጋ ጨው ሰላም ለኪ
