Lrc Player
207 yih kurban kibur new
Unknown artist
[01:52.93]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:17.72] ይህ ቁርባን ክቡር ነው ፍፁም ሰማያዊ/፪/
[00:37.95] እንዳይመስለን ተራ አይደለም ምድራዊ/፪/
[00:59.73] አምላካችን ሆይ አንተ ይቅር ባይ
[01:07.96] እንደ ቸርነትህ በደልን አትይ/፪/
[01:22.04] አሜን አሜን ብለን ተቀብለናል
[01:31.08] በድፍረትም ሳይሆን በፍርሃት ቀርበናል/፪/
