Lrc Player
209 cheru medhanialem
Unknown artist
[01:53.53]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:22.77] ቸሩ መድኃኔዓለም የአዳም ልጆች ቤዛ
[00:31.30] አትበለኝ ችላ በደሌም ቢበዛ/፪/
[00:45.09] እመካብሃለሁ ቀንም ሆነ ማታ
[00:53.60] አንተ ነህ ጉልበቴ የድኅነቴ አለኝታ/፪/
[01:07.43] ያለአንተ ማን አለኝ ቸሩ ፈጣሪዬ
[01:20.44] የሕይወቴ ተስፋ አምባ መጠጊያዬ
[01:30.02] ልመናዬን ስማ ጩኸቴንም አድምጥ
[01:38.78] እባክህ ጌታዬ አውጣኝ ከኃጢአት ማጥ
