Lrc Player
138 Sgawuna Demun
Unknown artist
[01:30.86]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:20.35] ሥጋው እና ደሙን አምኖ የሚቀበል /፪/
[00:36.29] የዘለዓለም ሕይወት አግኝቶ ይኖራል /፪/
[00:51.95] የአቤልን መስዋዕት የተቀበልክ አምላክ /፪/
[01:07.63] ለእኛ ለምዕመናን መንፈስ ቅዱስን ላክ /፪/
