Lrc Player
139 Smagni Amlakiye
Unknown artist
[03:23.92]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:18.50] አጥንቴም ኃይሉ ደከመ
[00:31.77] በኃጢአት ደዌ ታመመ
[00:40.01] መከራዬን አይተህ አስበኝ
[00:51.95] ምሕረትህ እኔን ያድነኝ
[01:07.90] በደሌም ቢበዛ ማረኝና
[01:22.24] አገልጋይ አድርገኝ እንደገና
[01:30.47] እንዲህ በሰይጣን ታውኬ
[01:40.84] ችላ አትበለኝ አምላኬ
[01:49.06] በደሌም ቢበዛ ማረኝና
[02:02.08] አገልጋይ አድርገኝ እንደገና
[02:10.32] እንዲህ በሰይጣን ታውኬ
[02:20.14] ችላ አትበለኝ አምላኬ
[02:38.21] ስማኝ አምላኬ መጣሁኝ
[02:50.69] ከመስቀልህ ሥር ወደቅኩኝ
[02:58.13] ስማኝ አምላኬ መጣሁኝ
[03:09.55] ከመስቀልህ ሥር ወደቅኩኝ
