Lrc Player
41 Yakebrwa lesenbet
Unknown artist
[02:28.51]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:31.65] ያከብርዋ ለሰንበት መላእክት በሰማያት
[00:41.49] ጻድቃን በውስተ ገነት
[00:44.95] ያከብርዋ ለሰንበት መላእክት በሰማያት
[00:54.23] ጻድቃን በውስተ ገነት
[00:57.16] ወኲሉ ፍጥረት ዓሣት ወአናምርት
[01:04.07] እለ ውስጠ ደይን ያዕረፉ ባቲ
[01:09.38] እስመባቲ አዕረፈ እምኲሉ ግብሩ
[01:14.43] ወኲሉ ፍጥረት ዓሣት ወአናምርት
[01:21.32] እለ ውስጠ ደይን ያዕረፉ ባቲ
[01:26.37] እስመባቲ አዕረፈ እምኲሉ ግብሩ
[01:31.16] ያከብሯታል ሰንበትን መላእክት በሰማያት
[01:40.72] ጻድቃንም በገነት
[01:43.38] ያከብሯታል ሰንበትን መላእክት በሰማያት
[01:51.88] ጻድቃንም በገነት
[01:54.26] ፍጥረታት በሙሉ ዓሣዎችና አንበሪዎች
[02:01.44] በመቃብር ያሉ ያከብሯታል
[02:06.75] አምላክ በእርሷ እንዳረፈ ከሥራው ሁሉ
[02:11.27] ፍጥረታት በሙሉ ዓሣዎችና አንበሪዎች
[02:17.92] በመቃብር ያሉ ያከብሯታል
[02:23.22] አምላክ በእርሷ እንዳረፈ ከሥራው ሁሉ
