Lrc Player

140 Bekehalinetu

Unknown artist
[02:22.11]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:15.30] በከሃሊነቱ በአምላክነቱ /፪/

[00:41.88] ይቅር ይለናል ይታደገናል /፪/ በቸርነቱ

[01:08.98] ምን ይከፈለዋል ምን ይሆን ዋጋው

[01:21.99] ለፈጠረን ጌታ ለይቅር ባይው

[01:35.27] የድህነትን መንገድ ንስሐን የሠራ

[01:48.01] እንዳንጠፋበት ነው ዳግም በመከራ

[02:00.50] ይቅር ይለናል ይታደገናል /፪/ በቸርነቱ