Lrc Player
41 Egziabhier hoy erdagn
Unknown artist
[01:07.79]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:14.52] እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ ቸርነት አድርገህ
[00:21.44] እድሜ ለንስሐ እንደ ሕዝቅያስ ሰጥተህ
[00:28.34] ጠማማውን ልቤን በቃልህ አቃንተህ
[00:35.51] እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ ቸርነት አድርገህ
[00:41.89] እድሜ ለንስሐ እንደ ሕዝቅያስ ሰጥተህ
[00:48.53] ጠማማውን ልቤን በቃልህ አቃንተህ
[00:54.91] አላውቀውም ብሎ ሲጠየቅ ያመነው
[01:01.81] ዶሮ እስኪጮህ ድረስ ሦስት ጊዜ የካደው
