Lrc Player
43 Misgana jemere
Unknown artist
[02:05.00]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:00.70] ምሥጋና ጀመረ ብሎ ሃሌ ሉያ
[00:08.94] ማኅሌታይ ያሬድ ዘኢትዮጵያ
[00:17.44] ምሥጋና ጀመረ ብሎ ሃሌ ሉያ
[00:25.15] ይበል/፫/ ሃሌ ሉያ
[00:33.11] ጥዑመ ልሳን ያሬድ/፫/ ዘኢትዮጵያ
[01:01.80] ብሉይን ከሐዲስ ሐዲስን ከብሉይ
[01:09.24] አስተባብሮ ይዞ ያሬድ ማኅሌታይ
[01:17.21] ምሥጢር ተገልጾለት ከምድር እስከ ሰማይ
[01:25.18] ይበል/፫/ ሃሌ ሉያ
[01:33.14] ጥዑመ ልሳን ያሬድ/፫/ ዘኢትዮጵያ
