Lrc Player

103.Dingil Bebereha

Unknown artist
[03:24.36]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:16.88] ድንግል በበረሃ አምላክን ታቅፋ

[00:30.68] በረሃውን ስትዞር ስትወድቅ ስትነሣ/፪/

[00:48.74] ልቧ በኃዘን ደምቶ እጅጉን እያነባች

[01:01.75] በረሃብ ጥማት ምድረ ግብፅን ዞረች/፪/

[01:20.09] የፀሐይ ሐሩር ከላይ ሲያቃጥላት

[01:32.30] ልጄን ሊገሉት ነው እያለች ሲጨንቃት/፪/

[01:50.38] የአሸዋው ግለት እግሯን ሲልጠው

[02:03.66] ደሟ እንደ ጎርፍ ወርዶ ምድሩን አቀላው/፪/

[02:22.00] ድንግል ሆይ እናቴ ተስፋ መመኪያዬ

[02:35.27] አዛኝ የአምላክ እናት ጥላ ከለላዬ/፪/

[02:53.07] ለክብር እንድበቃ ስደትሽን አስቤ

[03:05.82] ጽድቅን አስተምሪኝ ድንግል እመቤቴ /፪/