Lrc Player
187.Erdagn zim atibel
Unknown artist
[01:58.89]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:09.61] እርዳኝ ዝም አትበል የሠራዊት ጌታ
[00:17.85] ተስፋ እንደሌለው ሰው ልቤ አያመንታ
[00:27.69] አንተን ለማገልገል የነበረኝ ብርታት
[00:36.71] ዛሬስ ተስኖኛል አቅቶኛል መትጋት
[00:47.09] ጨንቆኝ እጣራለሁ ጸጋ አጥታ ሕይወቴ
[00:55.06] እባክህ አርመኝ እርዳኝ መድኃኒቴ
[01:04.32] ልቤ ድንጋይ ሆኖ ቃልህ አልሰበረው
[01:12.67] የእጅህን ሥራ ጌታዬ አትናቀው
[01:21.71] እርዳኝ ዝም አትበል የሠራዊት ጌታ
[01:30.74] ተስፋ እንደሌለው ሰው ልቤ አያመንታ
[01:39.76] አንተን ለማገልገል የነበረኝ ብርታት
[01:49.06] ዛሬስ ተስኖኛል አቅቶኛል መትጋት
