Lrc Player
45 Yedengle lielina
Unknown artist
[01:35.66]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:20.64] አሁን ተገለጠ የድንግል ልዕልና
[00:28.08] ከእርሷ ተወለደ ሰማያዊ መና
[00:34.71] አሁን ተገለጠ የድንግል ልዕልና
[00:43.74] ከእርሷ ተወለደ ሰማያዊ መና
[00:52.52] አምላከ አማልክት ቀዳማዊ ቃል
[00:59.69] በአንቺ ላይ አደረ ማርያም ድንግል
[01:06.33] አምላከ አማልክት ቀዳማዊ ቃል
[01:15.10] በአንቺ ላይ አደረ ማርያም ድንግል
