Lrc Player

146 እምርኁቅሰ

Unknown artist
[02:39.63]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:00.72] እምርኁቅሰ ርእይዎ ወተአምእዎ

[00:10.27] ወአእመሩ ከመ ሀገሮሙ ይእቲ /፪/

[00:19.04] እምርኁቅሰ ርእይዎ ወተአምእዎ

[00:29.40] ወአእመሩ ከመ ሀገሮሙ ይእቲ /፪/

[00:37.90] ገነት ይእቲ ነቅዓ ገነት አዘቅተ

[00:49.06] ማየ ሕይወት ማኅደር ለንጹሐን /፪/

[00:59.15] ገነት ይእቲ ነቅዓ ገነት አዘቅተ

[01:10.05] ማየ ሕይወት ማኅደር ለንጹሐን /፪/

[01:20.40] ከሩቅ ሆነው አይዋት ተሳለሟት

[01:29.96] ሃገራቸውም እንደሆነች አወቁ /፪/

[01:39.00] ከሩቅ ሆነው አይዋት ተሳለሟት

[01:49.35] ሃገራቸውም እንደሆነች አወቁ /፪/

[01:57.33] ገነት ናት ነቅዓ ገነት የሕይወት

[02:10.33] ምንጭ የንጹሐን ማደሪያ /፪/

[02:18.85] ገነት ናት ነቅዓ ገነት የሕይወት

[02:31.59] ምንጭ የንጹሐን ማደሪያ /፪/