Lrc Player
47 Sarkitelu serdowu
Unknown artist
[01:05.88]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:15.86] ሣር ቅጠሉ ሠርዶው ሠንበሌጥ ቄጠማው
[00:23.31] በዚያች ወር በዚያች ቀን ለምለም የነበረው
[00:29.15] በእልልታ ዘመሩ በደስታ ተውጠው
[00:36.06] ጌታ መወለዱን የምሥራች ሰምተው
[00:42.19] እልል በይ ቤተልሔም ሃሌ ሃሌ ሉያ
[00:50.43] የፍቅር የሰላም ነሽና ገበያ
[00:56.54] የፍቅር የሰላም ነሽና ገበያ
