Lrc Player

112.Metsinagna Memekiya

Unknown artist
[04:39.20]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:07.54] መፅናኛ መመኪያ ኃይል ነው መስቀሉ

[00:17.63] ለሚያምኑበትና ለሚያከብሩት ሁሉ

[00:26.40] መፅናኛ መመኪያ ኃይል ነው መስቀሉ

[00:35.70] ለሚያምኑበትና ለሚያከብሩት ሁሉ

[00:44.48] የማዳን ሥራውን አምላክ የፈጸመው

[00:56.19] በቀራንዮ ምድር በመስቀሉ ላይ ነው/፪/

[01:14.52] መፅናኛ መመኪያ ኃይል ነው መስቀሉ

[01:24.11] ለሚያምኑበትና ለሚያከብሩት ሁሉ

[01:32.61] የመርገም ምልክት የነበረው መስቀል

[01:44.03] በክርስቶስ ከብሮ የድል ዐርማ ሆኗል/፪/

[02:02.12] መፅናኛ መመኪያ ኃይል ነው መስቀሉ

[02:11.66] ለሚያምኑበትና ለሚያከብሩት ሁሉ

[02:20.16] ለተዋረድን ሁሉ በአዳም በደል ምክንያት

[02:32.12] መክበሪያ ተስፋችን መስቀል ነው መድኃኒት/፪/

[02:49.94] መፅናኛ መመኪያ ኃይል ነው መስቀሉ

[02:58.98] ለሚያምኑበትና ለሚያከብሩት ሁሉ

[03:07.74] በርኩስ መንፈስ ላይ በአጋንንት በሙሉ

[03:18.91] ድልን የሚያቀዳጅ ኃይል አለው መስቀሉ /፪/

[03:36.44] መፅናኛ መመኪያ ኃይል ነው መስቀሉ

[03:45.47] ለሚያምኑበትና ለሚያከብሩት ሁሉ

[03:55.04] ለዘለዓለም ሕይወት ለድል የበቃበት

[04:05.13] መስቀል ነው የሰው ልጅ ከሞት የዳነበት/፪/

[04:22.13] መፅናኛ መመኪያ ኃይል ነው መስቀሉ

[04:35.14] ለሚያምኑበትና ለሚያከብሩት ሁሉ