Lrc Player
114.Rieyu Ebeeyo
Unknown artist
[01:59.64]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:09.18] ርእዩ ዕበዮ ለቅዱስ ዕፀ መስቀል /፪/
[00:26.70] ዕውራን ይሬእዩ ወጽሙማን ይሰምዑ እለ ለምጽ
[00:40.79] ይነጽሑ እለ መጽኡ ኀቤሁ /፪/
[00:47.16] ዕውራን ይሬእዩ ወጽሙማን ይሰምዑ እለ ለምጽ
[01:00.71] ይነጽሑ እለ መጽኡ ኀቤሁ /፪/
[01:07.08] ኑ እዩ የመስቀሉን ተአምራት /፪/
[01:22.75] እውሮች ያያሉ ደንቆሮዎች ይሰማሉ ለምጻሞችም
[01:35.51] ይነጻሉ ወደ እርሱ የመጡ ሁሉ /፪/
[01:41.62] እውሮች ያያሉ ደንቆሮዎች ይሰማሉ ለምጻሞችም
[01:53.30] ይነጻሉ ወደ እርሱ የመጡ ሁሉ /፪/
