Lrc Player
155 Yekristiyan Desit
Unknown artist
[01:45.98]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:14.52] የክርስቲያን ደሴት የአበው ሃይማኖት
[00:24.08] ሐዋርያት ሀገር ጥንታዊት ናት
[00:33.38] የቅዱዳን መንደር የጸሎት ቤታችን
[00:41.61] ኢትዮጵያ አንቺ ነሽ ቅድስት ሀገራችን
[00:57.29] ትነሻለሽ ለፍርድ ወንጌሉን ይዘሽ
[01:06.05] ለሰሎሞን አምላክ ምስክር የሆንሽ
[01:14.82] ሠልጥነሻልና በሃይማኖት ምሥጢር
[01:22.78] ኢትዮጵያ መስክሪ የሥላሴን ክብር
