Lrc Player

157 ሰላምለኪ

Unknown artist
[05:32.38]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:14.52] ሰላም ለኪ ኦ ዓባይ ሀገር ቅድስት ቅድስት ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር /፪/

[00:49.85] ለምድርኪ ምድረ ገነት እምአርባዕቱ አፍላጋት ግዮን አስተየኪ /፪/ ግዮን ፈለገ

[01:12.16] ሕይወት ውሉድኪ ፈረዩ ፍሬ ሃይማኖት/፪/

[01:21.19] ለምድርኪ ምድረ ገነት እምአርባዕቱ አፍላጋት ግዮን አስተየኪ /፪/ ግዮን ፈለገ

[01:43.51] ሕይወት ውሉድኪ ፈረዩ ፍሬ ሃይማኖት/፪/

[02:01.57] ሰላም ለአንቺ ታላቅ ሀገር ልዩም ሀገር ኢትዮጵያ የ እግዚአብሔር ሀገር /፪/

[02:37.96] ምድርሽን የገነት ምድርን ከአራቱ ወንዞች ዓባይ አጠጣሽ /፪/ ዓባይ የሕይወት ምንጭ

[03:00.00] ልጆችሽ አፈሩ የሃይማኖት ፍሬ/፪/

[03:06.65] ምድርሽን የገነት ምድርን ከአራቱ ወንዞች ዓባይ አጠጣሽ /፪/ ዓባይ የሕይወት ምንጭ

[03:28.69] ልጆችሽ አፈሩ የሃይማኖት ፍሬ/፪/

[03:44.37] ሰላም ለኪ ኦ ዓባይ ሀገር ቅድስት ቅድስት ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር /፪/

[04:20.76] ለምድርኪ ምድረ ገነት እምአርባዕቱ አፍላጋት ግዮን አስተየኪ /፪/ ግዮን ፈለገ

[04:42.01] ሕይወት ውሉድኪ ፈረዩ ፍሬ ሃይማኖት/፪/

[04:51.30] ለምድርኪ ምድረ ገነት እምአርባዕቱ አፍላጋት ግዮን አስተየኪ /፪/ ግዮን ፈለገ

[05:13.88] ሕይወት ውሉድኪ ፈረዩ ፍሬ ሃይማኖት/፪/