Lrc Player

52 Yihew tewolede

Unknown artist
[01:30.05]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:16.39] ይኸው ተወለደ የዓለም መድኃኒት/፫/

[00:28.34] እሰይ ተወለደ የዓለም መድኃኒት/፫/

[00:39.49] ትንቢት ተናገሩ ነቢያቱ በሙሉ

[00:51.46] አምላክ ቀዳማዊ ይወርዳል እያሉ

[01:02.62] ይኸው ተወለደ የዓለም መድኃኒት/፫/

[01:12.98] እሰይ ተወለደ የዓለም መድኃኒት/፫/