Lrc Player

124.Yearbab Aleka

Unknown artist
[04:53.65]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:29.90] የአርባብ አለቃ ቅዱስ ገብርኤል

[00:38.40] አብሳሪ ትስብዕቱ ለቀዳሚ ቃል

[00:44.52] ምሕረት አሰጠን ከአምላክ ከልዑል

[00:50.37] የአርባብ አለቃ ቅዱስ ገብርኤል

[00:58.88] አብሳሪ ትስብዕቱ ለቀዳሚ ቃል

[01:05.25] ምሕረት አሰጠን ከአምላክ ከልዑል

[01:11.35] በሦስቱ ሰማያት በመላእክት ከተማ

[01:17.47] ሳጥናኤል ተነሥቶ ክህደትን ሲያሰማ

[01:23.85] ጽኑ ብለህ ያቆምክ መላዕክትን በዕምነት

[01:30.22] እኛንም አድነን አጽናን በሃይማኖት

[01:36.86] የአርባብ አለቃ ቅዱስ ገብርኤል

[01:45.36] አብሳሪ ትስብዕቱ ለቀዳሚ ቃል

[01:51.73] ምሕረት አሰጠን ከአምላክ ከልዑል

[01:57.58] ቂርቆስ ኢየሉጣን ከመቃጠል ያዳንክ

[02:04.22] በመልካሙ ዜና ድንግልን ያበሰርክ

[02:10.34] ተስፋ በቆረጥን በተከፋን ጊዜ

[02:16.72] አንተ ድረስልን አውጣን ከትካዜ

[02:23.10] የአርባብ አለቃ ቅዱስ ገብርኤል

[02:31.85] አብሳሪ ትስብዕቱ ለቀዳሚ ቃል

[02:38.23] ምሕረት አሰጠን ከአምላክ ከልዑል

[02:44.08] ከምግባር ለይቶ በዓለም ፍቅር ስቦ

[02:50.44] የመስቀሉን ተስፋ ከልባችን ሰልቦ

[02:56.83] ዲያብሎስ በምኞት ሊጥለን ነውና

[03:03.19] ጠብቀን ገብርኤል ከስህተት ጎዳና

[03:09.57] የአርባብ አለቃ ቅዱስ ገብርኤል

[03:18.07] አብሳሪ ትስብዕቱ ለቀዳሚ ቃል

[03:24.72] ምሕረት አሰጠን ከአምላክ ከልዑል

[03:30.57] ሥልጣንህን አምነን የምልጃህን ጸጋ

[03:36.66] አስታርቀን ስንልህ ዘወትር ስንተጋ

[03:43.05] ፈቅደህ ተለመነን ድምጻችንን ስማ

[03:49.69] የአርባብ አለቃ መልአክ ዘራማ

[03:56.86] የአርባብ አለቃ ቅዱስ ገብርኤል

[04:04.83] አብሳሪ ትስብዕቱ ለቀዳሚ ቃል

[04:10.93] ምሕረት አሰጠን ከአምላክ ከልዑል

[04:16.77] የአርባብ አለቃ ቅዱስ ገብርኤል

[04:25.28] አብሳሪ ትስብዕቱ ለቀዳሚ ቃል

[04:31.66] ምሕረት አሰጠን ከአምላክ ከልዑል