Lrc Player
57 Yealemin bedel
Unknown artist
[00:54.47]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:13.74] የዓለምን በደል የሰውን ግፍ አይቶ
[00:21.45] ዘጠና ዘጠኙን መላእክቱን ትቶ
[00:29.15] ጽድቅን ለመፈጸም በደልን አጥፍቶ
[00:34.20] የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ
[00:39.24] አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለእኛ
