Lrc Player

125.Kebromu

Unknown artist
[05:39.20]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:06.24] ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኩራኩር ወረደ መልአከ እግዚአብሔር/፪/

[00:33.60] ኀበ ማርያም ድንግል ለተናግሮ ለሙሴ በኀበ ዕፀ ጳጦስ/፪/

[01:02.83] እንዳንተ ማንም የለም ከቶ የሚመስልህ

[01:10.11] አምላክ ሆይ ድንቅ ነው ሥራህ

[01:14.88] አዳምን ከነ ልጆቹ ልታድን በገባኸው ቃል

[01:24.45] አዳንከው እንደ ቃልህ ተወልደህ ከድንግል

[01:32.94] እንዳንተ ማንም የለም ከቶ የሚመስልህ

[01:40.39] አምላክ ሆይ ድንቅ ነው ሥራህ

[01:45.17] አዳምን ከነ ልጆቹ ልታድን በገባኸው ቃል

[01:54.46] አዳንከው እንደ ቃልህ ተወልደህ ከድንግል

[02:02.97] ቅድመ ዓለም የነበርህ ያለህና የምትኖር

[02:12.26] ልዑለ ባሕርይ ሕያው እግዚአብሔር

[02:20.24] ብስራታዊ መልአክ ቅዱስ ገብርኤልን

[02:28.46] ላከው የመምጣትህን ዜና እንዲሰብክልን

[02:36.43] እንዳንተ ማንም የለም ከቶ የሚመስልህ

[02:43.61] አምላክ ሆይ ድንቅ ነው ሥራህ

[02:48.13] አዳምን ከነ ልጆቹ ልታድን በገባኸው ቃል

[02:57.42] አዳንከው እንደ ቃልህ ተወልደህ ከድንግል

[03:05.65] ሙሴን የተናገረው በእሳቱ ነበልባል

[03:14.95] የመላእክት ፍቅር የሰማዕታት አክሊል

[03:22.65] ከሰማያት ወረደህ እንደ መንኩራኩር

[03:30.62] ዓለምን ለማዳን ከድንግል ተወልደህ በረቀቀ ምሥጢር

[03:39.65] እንዳንተ ማንም የለም ከቶ የሚመስልህ

[03:47.35] አምላክ ሆይ ድንቅ ነው ሥራህ

[03:51.60] አዳምን ከነ ልጆቹ ልታድን በገባኸው ቃል

[04:00.90] አዳንከው እንደ ቃልህ ተወልደህ ከድንግል

[04:09.13] በፍጡራን ኅሊና የማትመረመር

[04:18.16] ድንቅ ነው በእውነት የልደትህ ነገር

[04:26.13] የአዳም ተስፋ ነህ የድኅነት መገኛ

[04:33.57] ክርስቶስ ሥጋችንን ለብሰህ ተወለድክልን ለኛ

[04:41.82] እንዳንተ ማንም የለም ከቶ የሚመስልህ

[04:49.00] አምላክ ሆይ ድንቅ ነው ሥራህ

[04:53.24] አዳምን ከነ ልጆቹ ልታድን በገባኸው ቃል

[04:57.77] አዳንከው እንደ ቃልህ ተወልደህ ከድንግል

[05:10.52] እንዳንተ ማንም የለም ከቶ የሚመስልህ

[05:17.41] አምላክ ሆይ ድንቅ ነው ሥራህ

[05:21.93] አዳምን ከነ ልጆቹ ልታድን በገባኸው ቃል

[05:30.70] አዳንከው እንደ ቃልህ ተወልደህ ከድንግል