Lrc Player
004-Nu Enamesgin
Unknown artist
[02:19.27]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:11.58] ኑ እናመስግን በዝማሬ በእልልታ /፪/
[00:29.37] ጠላት ዲያብሎስን በሞቱ የረታ
[00:36.54] ከእኛ ጋር ነውና የሠራዊት ጌታ
[00:44.25] ጠላት ዲያብሎስን በሞቱ የረታ1
[00:51.15] ከእኛ ጋር ነውና የሠራዊት ጌታ1
[00:58.32] ጨለማው ኑሮ የስደት ሕይወት
[01:04.70] በእግዚአብሔር ፍቅር ብርሀን በራበት
[01:11.34] ባርነት ቀርቶ ነፃነት ወጣን
[01:17.71] ልመናችንን እግዚአብሔር ሰማን
[01:24.35] ኑ እናመስግን በዝማሬ በእልልታ /፪/2
[01:41.62] ጠላት ዲያብሎስን በሞቱ የረታ2
[01:48.53] ከእኛ ጋር ነውና የሠራዊት ጌታ2
[01:55.69] ጠላት ዲያብሎስን በሞቱ የረታ3
[02:02.60] ከእኛ ጋር ነውና የሠራዊት ጌታ4
