Lrc Player

192.tewahido

Unknown artist
[07:53.93]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[03:27.16] ተዋሕዶ ተዋሕዶ ሰማያዊት

[03:46.03] የፀናች እምነት የፀናች እምነት ሃሌ ሉያ

[04:05.16] ተዋሕዶ ተዋሕዶ መንፈሳዊት

[04:22.95] የመንፈስ መብራት የመንፈስ መብራት ሃሌ ሉያ

[04:41.27] ተዋሕዶ ተዋሕዶ መለኮት

[04:58.54] ንጽሕት እምነት ንጽሕት እምነት ሃሌሉያ

[05:17.15] በአንቺ ቢያምኑ በአንቺ ቢያምኑ ቅዱሳን

[05:35.04] ድል ነሱት ሰይጣንን ድል ነሱት ሰይጣንን ሃሌ ሉያ

[05:53.36] በአንቺ ቢያምኑ በአንቺ ቢያምኑ ሰማዕታት

[06:11.69] ተፈተኑ በእሳት ተፈተኑ በእሳት ሃሌሉያ

[06:30.56] እንደ ወርቅ እንደ ወርቅ ተፈትነው

[06:48.88] አበራ ገድላቸው አበራ ገድላቸው ሃሌሉያ

[07:07.76] እንኑር እንኑር በእምነታችን

[07:24.77] በተዋሕዶ መክበሪያችን በተዋሕዶ መክበሪያችን ሃሌ ሉያ