Lrc Player
193.Hale Luya itzgebu
Unknown artist
[04:56.03]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:32.84] ሃሌ ሉያ/፬/ ኢትዝግቡ ለክሙ መዝገብ ዘበምድር
[01:40.92] ሃበ ይበሊ ወይማስን አላ ዝግቡ ለክሙ ዘሀለውክሙ
[02:06.15] በምድር መዝገበ ዘበሰማይ ሃበ ኢይበሊ ወኢይማስን
[02:41.76] ሃሌ ሉያ/፬/ አታዘጋጁ ሁላችሁም የምድር ገንዘብን
[03:45.91] የሚለወጠውን የሚጠፋውን አዘጋጁ ሁላችሁ
[04:07.43] ያላችሁ በምድር የሰማይ ገንዘብን
[04:24.95] የማይለወጠውን የማይጠፋውን
