Lrc Player

194.Neeu Nehure

Unknown artist
[07:13.45]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:25.84] ንዑ ንሑር ዘልፈ ሀበ ቤተ ክርስቲያን ዘሀለውክሙ ውስተ

[01:20.83] ጽልመት እስመ ወአካ ይእቲ ወብርሃን ቤተ ክርስቲያን ዘሐነፃ

[01:49.52] ልዑል በቃሉ ከመ ትኩን መድኃኒት ለዓለም

[02:26.45] ኑ እና እንሂድ ወደ ቤተ ክርስቲያን ያላችሁ በኃጢአት መብራት

[03:13.50] ናትና ብርሃንም ናትና ቤተ ክርስቲያን ያነፃትም ክርስቶስ በቃሉ

[03:49.10] እንድትሆን መድኃኒት ለዓለም

[04:32.67] ኑ እንሂድ ቤተ ክርስቲያን/፪/

[04:52.05] መብራትና ብርሃን ነችና/፪/

[05:19.96] ጌታ በቃሉ ያነፃት/፪/

[05:38.27] እንድትሆን ቤዛ ለሁሉ ዓለም/፬/

[06:15.21] ኑ እንሂድ ቤተ ክርስቲያን/፪/

[06:35.12] መብራትና ብርሃን ነችና/፪/