Lrc Player

195.Tintawitua

Unknown artist
[01:37.44]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:07.35] ጥንታዊቷ መጀመሪያይቷ

[00:19.84] ጥንታዊቷ ቀጥተኛይቷ

[00:29.13] የነቢያት የሐዋርያት

[00:40.55] የጻድቃን የሰማዕታት

[00:49.85] እምነታችን እንከን የሌላት

[00:58.08] ተዋሕዶ ነሽ እምነቲቱ እንከን አልባይቱ

[01:11.90] የተስፋው ቃል ኪዳን ዘመኑ ሲፈፀም

[01:20.92] አምኖ የዳነብሽ ቀዳማዊው አዳም

[01:29.69] እምነቲቷ እንከን አልባይቷ