Lrc Player

215 barken

Unknown artist
[01:46.56]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:09.74] ባርከን/፪/ ልጆችህን ባርከን/፪

[00:20.91] በቅዱስ መንፈስህ አንድ ሐሳብ አድርገን/፪/

[00:44.84] ባርኪን /፪/ልጆችሽን ባርኪን/፪/

[00:55.48] ድንግል ሆይ በምልጃሽ አንድ ሐሳብ አድርጊን

[01:04.79] ድንግል ሆይ በምልጃሽ ከልጅሽ አስታርቂን

[01:23.12] ጥሪህን ስንሰማ ወዳንተ እንድንመጣ

[01:28.96] በሕግህ ልንኖር ከቤትህ ሳንወጣ

[01:35.08] በሕይወት ስንደክም እንዳንጠፋ በዓለም

[01:40.13] እርዳን ፈጣሪያችን ቸሩ መድኃኔዓለም