Lrc Player
225 eyalefenew zemenie
Unknown artist
[01:47.99]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:15.83] እያለፈ ነው ዘመኔ ትዕዛዙን ሳልፈፅም ወየው ለኔ/፪/
[00:36.06] በጠራኝ ጊዜ ምን እላለሁ ና ብሎ ወደ እኔ/፪/
[00:52.84] በወጣትነቴ ሳልሠራ እያየሁ አለፈኝ ብዙ አዝመራ/፪/
[01:19.19] ከእንግዲህ በመሥራት ጌታ ሆይ ልኑር ከአንተ ጋራ/፪
