Lrc Player
229 ye awaj negari kal
Unknown artist
[01:27.67]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:16.37] የአዋጅ ነጋሪ ቃል በበረሃ አየለ
[00:24.88] የእግዚአብሔርን መንገድ አስተካክሉ እያለ
[00:32.59] ምስክርነቱን ዮሐንስ ካስረዳን
[00:40.56] ልባችን ለጌታ መልካም መንገድ ይሁን
[00:49.32] የደናግል መመኪያ የነቢያት ገዳም
[00:57.02] ዐውደ ዓመቱን ባርኪልን ድንግል ማርያም
