Lrc Player

230 kidusan bemulu

Unknown artist
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:27.17] ቅዱሳን በሙሉ ከአምላክ አማልዱን

[00:40.74] ልንጠፋ ነውና በዝቶ በደላችን/፬/

[01:15.04] ጻድቃን ሰማዕታት ንፁሐን ሁላችሁ

[01:36.02] ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ዓለምን ንቃችሁ/፬/

[02:08.44] ለሰማያዊ ክብር ለአክሊል የበቃችሁ

[02:24.63] ወደ አምላክ አቅርቡ በጽኑ ምልጃችሁ/፬/

[02:57.04] ድንግል እናታችን ኪዳነ ምሕረት

[03:18.82] ቅድስተ ቅዱሳን የጻድቃን እናት/፬/

[03:50.18] ርኅርኅተ ኅሊና አሳስቢ ከልጅሽ

[04:06.65] ይቅርታ እንድናገኝ በፍፁም ልመናሽ/፬/