Lrc Player

231 migbarem alserahu

Unknown artist
[01:51.26]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:23.18] ምግባርም አልሠራሁ እምነትም ጐደለኝ

[00:28.49] በቃልህ አንፀህ በሕይወት አቁመኝ

[01:07.01] ኃጢአት የጋረደኝ ደካማ ነኝና

[01:16.03] አስበኝ አምላክ ሆይ በሃይማኖት ልጽና

[01:24.55] አንሳኝ በምሕረትህ ፈፅሜ እንዳልጠፋ

[01:33.84] በሥጋዊ ድካም በቀቢፀ ተስፋ