Lrc Player
233 mengedhin assayegn
Unknown artist
[01:34.49]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:05.41] መንገድህን አሳየኝ እከተልሃለሁ
[00:25.08] ይህን ከንቱ ዓለም ስለ አንተ እተዋለሁ
[00:33.60] በእውነት ይቅር በለኝ/፪/ ብዙ በድያለሁ
[00:58.11] ኃጢአቴ እጅግ በዝቶ ማየት ተስኖኛል
[01:06.38] ብርሃኔ ጠፍቶብኝ ጨለማው ከቦኛል
[01:15.71] ከራስ ፀጉሬ በዝቶ የኔማ በደል
[01:23.71] ልቤ ትታኝ ሄደች አለመታደል
