Lrc Player

204 nu enikreb

Unknown artist
[02:21.64]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:27.38] ኑ እንቅረብ መጠራት ሳይመጣ/፪/

[00:45.18] ሥጋውን እንብላ/፫/ ደሙንም እንጠጣ

[01:09.89] የቀራንዮ በግ የአምላክ ሥጋው

[01:23.44] ተሰውቶልናል እንመገበው

[01:30.87] እድፉን ኃጢአታችን በንስሐ አንጽተን

[01:42.30] እንቀበል አምነን በልጅነታችን

[01:52.65] መቅረብ ወደ ጌታ በእውነት የሚገባው

[02:03.28] በስተርጅና አይደለም በወጣትነት ነው