Lrc Player

73 Meskri keranio

Unknown artist
[01:25.53]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:13.99] መስክሪ ቀራንዮ ንገሪን ጐልጐታ

[00:22.23] ካሣ እንደሆነልን እንደ አዳነን ጌታ

[00:29.92] መስክሪ ቀራንዮ ንገሪን ጐልጐታ

[00:37.90] ካሣ እንደሆነልን እንደ አዳነን ጌታ

[00:52.77] በአምላክነቱ ፈጥሮ ዓለማትን

[01:00.47] ሥጋን መዋሐዱን ሰዎችን ለማዳን

[01:08.18] ክብሩን ዝቅ አድርጎ በታላቅ ትኅትና

[01:15.88] ሞትን ሊያጠፋልን ያየውን ፈተና