Lrc Player

47 Sarkitelu serdowu

Unknown artist
[01:05.88]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:15.87] ሣር ቅጠሉ ሠርዶው ሠንበሌጥ ቄጠማው

[00:23.03] በዚያች ወር በዚያች ቀን ለምለም የነበረው

[00:29.14] በእልልታ ዘመሩ በደስታ ተውጠው

[00:36.06] ጌታ መወለዱን የምሥራች ሰምተው

[00:42.16] እልል በይ ቤተልሔም ሃሌ ሃሌ ሉያ

[00:50.40] የፍቅር የሰላም ነሽና ገበያ/፪/