Lrc Player

046-O Zeteme

Unknown artist
[07:51.69]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:09.75] ኦ ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ /፫/

[00:36.57] ኦ ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ /፫/

[01:42.49] ሲጠማ ለኖረው በሲዖል በረሃ

[01:59.59] ከጎኑ ሊያጠጣው የሕይወትን ውሃ

[02:16.07] በክብር ሊመልሰው በኤዶም ሊያኖረው

[02:39.72] ኦ ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ /፫/

[03:42.42] በመስቀል ተሰቅሎ ሊያድነው ከፍዳ

[03:59.97] ከዙፋኑ ወርዶ ለብሶ ከለሜዳ

[04:16.19] በሰው እጅ ተመትቶ በችንካር ተወግቶ

[04:38.53] ኦ ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ /፫/

[05:41.01] ግዕዛንን ሊሰብክ ወደ ሲኦል ወርዶ

[05:58.01] ምውቱን ሊያድነው ራሱን አዋርዶ

[06:14.21] ሊቀድስ በደሙ ሊያከብር በስሙ

[06:36.81] ኦ ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ /፫/