Lrc Player

031-Bekeme Semaene

Unknown artist
[06:14.49]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[01:20.78] በከመ ሰማዕነ ከማሁ ርኢነ

[01:31.67] በሀገረ እግዚአ ኃያላን በሀገረ አምላክነ

[01:53.19] በከመ ሰማዕነ ከማሁ ርኢነ

[02:13.10] አዳምን ሊያድነው ቃል እንደገባለት

[02:25.87] በመስቀል ተሰቅሎ ቤዛ ሊሆንለት

[02:38.89] እንደተናገረ ከሰማይ ወረደ

[02:50.07] በሰው አካል ታየ በጎል ተወለደ

[03:03.10] በከመ ሰማዕነ ከማሁ ርኢነ

[03:22.22] ነቢያቱ እንዳዩ በትንቢት መነፅር

[03:34.43] የያዕቆብን ኮከብ የእሴይን ስር በትር

[03:48.25] እኛ ግን በአካል ተገልጦ አየነው

[03:59.66] በግዕዘ ህፃናት በጎል አገኘነው

[04:13.48] በከመ ሰማዕነ ከማሁ ርኢነ

[04:33.14] ከሕዝቅኤል ምሥራቅ ፀሐይ እንዲወጣ

[04:44.29] ወገኑን ሊታደግ መድኅን እንዲመጣ

[04:56.78] ነቢያቱ እንዳሉ እኛም እንደሰማን

[05:07.93] በአምላካችን ሀገር የሆነውን አየን

[05:22.00] በከመ ሰማዕነ ከማሁ ርኢነ

[05:31.56] በሀገረ እግዚአ ኃያላን በሀገረ አምላክነ

[05:51.51] በከመ ሰማዕነ ከማሁ ርኢነ